ጀርመን እና ፈረንሳይ በኢትዮጵያ የሰሜኑ ጦርነት ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲኖር አሳሳቡ – BBC News አማርኛ Post published:January 13, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/a9d4/live/448d3540-9313-11ed-9403-557b000f6511.jpg የፈረንሳይ እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጦርነቱ ወቅት ለተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲኖር አሳሰቡ። ሁለቱ ሚኒስትሮች ሐሙስ ጥር 04/2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ የገቡት የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት ለማስቆም የተደረሰውን ስምምነት ለመደገፍ እንደሆነ ተነግሯል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postʺበላይ ዘለቀ- ጠላት የበረገገለት፣ ወገን የተመካበት” Next Postኢሉ አባቦራ ውስጥ ነብይ ነኝ ያለው የሃይማኖት ሰባኪ በመድፈር እና ጽንስ በማቋረጥ ተፈረደበት – BBC News አማርኛ You Might Also Like ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ ዋልያዎቹ ደስታቸውን ሲገልጹ March 30, 2021 ቺርቤዋ ዳር 30 ጌርክ 2015 ምሬት አሜታ December 12, 2022 የዐማራው ሕዝብ እልቂት በትእግስት ሊቆም አይችልም- አክሎግ ቢራራ (ዶር October 19, 2020 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)