“ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” ሄኮ ኒትዝሺከ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በውይይታቸው ወቅት ጀርመን የኢትዮጵያ ቁልፍ ስትራቴጂክ አጋር መኾኗን ገልጸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ስላለው ጠንካራ ግንኙነት አብራርተዋል። የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ በበኩላቸው ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply