ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ! ግርማ ካሳ

ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ #ግርማካሳ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት፣ በሕልውናው ጦርነት ውስጥ ተጠርተው እንዲያገለግሉ የተደረጉት፣ ውጤትን ያስመዘገቡና የሕወሃት እና ኦነግ ወረራ እንዲቀለበስ ያደረጉት ፣ በሕዝብ ተወዳጅ የሆኑት፣ ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ከሶስት ቀናት በፊት መታፈናቸው የሚታወቅ ነው፡፡ ያም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ እንድትፀፈቅ አድርጓታል፡፡ ጀነራል ተፈራ በአዲስ አበባ፣ አቶ ዪሐንስ ቧያሌውን ካናገሩ በኋላ ከሰዓት በኋላ ወደ አስር ሰዓት ( 4 PM ) አካባቢ ነበር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply