ጀነራል ተፈራ በጠና ታመዋል። ውጭ ሄደው እንዳይታከሙ ተከለከሉ።

  ፈራ ማሞ   10 ህዳር 2022 የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከአገር እንዳልወጣ ከአዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተከለከልኩ አሉ። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም. ወደ እስራኤል አገር ለሕክምና እና ለጉብኝት ለመጓዝ ከተነሱ በኋላ ጉዞ ተከልክለው መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፓስፖርት ቁጥጥር የሚደረግበትን ስፍራ ካለፉ በኋላ ጉዞ ማድረግ እንደማይችሉ ስለተነገራቸው ወደ ቤታቸው ለመመለስ መገደዳቸውን ገልጸዋል። ለክልከላው የተሰጣቸው ምክንያት “ከላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው” የሚል መሆኑን የገለጹት ብርጋዴር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply