ጀነራል ተፈራ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ታፈኑ::

        Abiy Ahmed- Oromo  Dictator                                  Tefera mamo – Amhara Leader መሸለም የነበረበት የሀገር ባለውለታ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በባንዳወች ታፍኗል:: አንች ሀገሬ ኢእዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የሰረቀሽ በላ ! የአማራ ህዝብን እያስበላ ያለው የራሱ ሆዳም ባንዳወቹ ናቸው ። ጀግናዬ ዛሬ እኮ አንተን ያሰረህ እንኳን ሊያስርህ አንተን እንኳን ለማናገር ቅንጣት ታክል ሞራል የሌለዉ ሀገር ሻጭ ካድሬ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply