ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቀድሞ የተረዳዉና ያስጠነቀቀዉ የኦሮሞው ወረራና መስፋፋት ጉዳይ!

ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቀድሞ የተረዳዉና ያስጠነቀቀዉን ጉዳይ አሁንም ያልገባዉና ያልተረዳ አማራ ካለ፣ ለአቅመ መረዳት የማይበቃ አይምዕሮ ያለዉ መሆን አለበት፣ አሁን ሁሉም ግልፅ ነዉ። ኢትዮ 360 ሚዲያ ላይ አንዳንዴ ሐብታሙ አያሌው የ16ኛው ክ/ዘመን አደጋ በድጋሚ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል የሚለውን ህዝቡ ይሄን ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ አሁን እየሆኑ ካሉት ሁኔታዎች ጋር አገናዝቦ በንቃት መረዳት ያስፈልጋል፡፡ በንቃት መረዳት ብቻም በቂ አይደለም ድርጊቱን ማስቆም አለበት። በ16ኛው ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ምን ሆነ የሚለዉን ብዙ የታሪክ መጽሐፍትና ታሪክ አዋቂዎች ስላሉ ያንን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply