ጀዋርን ጠልታችሁ አብይን የምትደግፉ እንግዲህ እረፉት !

አዲስ አበባ ውስጥ የዋቄ ፈታ እምነት ተከታይ እንደሌለ ይታወቃል። የእምነቱ ተከታዮች በሚኖሩበት አካባቢ ባህላዊ እምነታቸው ማራመዳቸው ችግር የለውም ። ችግሩ ኪሎ ሜትሮች አቋርጠው እምነቱን የማይከተለውን አዲስ አበቤ ከመተንኮስ አልፎ ባህላዊ የጣኦት አምልኮውን የሃገር መገለጫ ለማድረግ መሞከር የባህል የሃይማኖት ወረራ ነው ። የአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚደረገው ገደብ የለሽ የባህልና የሃይማኖት ትንኮሳ በስተመጨረሻ ምሬትና ጥላቻን ከመውለድ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም። የዋቄፈታ እምነት ለሃገር ጠቃሚ እሴት ቢኖረው ህዝቡ ማንም ሳያስገድደው ባህሉን ወስዶ የራሱ ያደርገው ነበር ። በተለይ የጣኦት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply