ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ተቆጣጥረዋል። ሠራዊቱ ጭፍራ እና አካባቢውን የመቆጣጥር እና የማጽዳት ሥራዎችን አጠናቆ በቀጣይ ግዳጁ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ወደፊ…

ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ተቆጣጥረዋል። ሠራዊቱ ጭፍራ እና አካባቢውን የመቆጣጥር እና የማጽዳት ሥራዎችን አጠናቆ በቀጣይ ግዳጁ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply