ጁሊያን ሎፕቲጌ የዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾሙ ! በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ጋር የተለያየው ዌስትሀም ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/pzuJPmcXVVB8Vqi2wwbVAUIE1VhOJLODM1ZI0-WM7kRXTbO9JbF-43a5JLD2UNuZHqyWRaDXYuCXJ2FTv8AasAGyLyEjEtSVLvDgXCLsVlJrydsTEjhTcewjb1PZWx_MfGDqRKTL1gaRFUvICA_f5Hsn9K_Uc7Vzj6ZNVN18O7_um4Q7lMAWgyD31JPZGETmaizsYHZ1d5S6idl0GJGGxTLD_7IJx8TmpqdnEn7DAyca3rCvy8aFiwgwQhQynUdHT2Yg60LPuahSVc6q2f-NP0SdolNr1xxG9vZ7tIQMc2HxIbbwFoucy5AYU06clSoyU7eI9FdNJuIooJf9k97O7A.jpg

ጁሊያን ሎፕቲጌ የዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾሙ !

በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ጋር የተለያየው ዌስትሀም ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።

ዌስትሀም ዩናይትድ የ 57ዓመቱን የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ፣ ሲቪያ ፣ ዎልቭስ እና ስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌን በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አሳውቋል።

አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌ ከሀላፊነቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት ” እንደ አሰልጣኝ ሁልጊዜ ምኞቴ በየጊዜው መሻሻል ፣ ተጨዋቾችን ማሻሻል እና ትልቅ ነገሮችን ማሳካት ነው ለመጀመር ጓጉተናል ” በማለት ተናግረዋል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply