“ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት” በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት ” በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ። የፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ ለሚከበሩት የከተራ እና ጥምቀት በዓል በጃንሜዳ የታቦታቱን ማደሪያ የእስልምና እና ክርስትና እምነት ተከታዮች በጋራ አፅድተዋል። በፅዳት መርሃ ግብሩ ላይ “አብሮነትና ወንድማማችነት ለጥምቀት ድምቀት፣ ፅዳትና ውበት ለጥምቀት” እንዲሀም “መጥረጊያችንን አንስተን የታቦታቱን ማደሪያዎች ጽዱ እናደርጋለን” […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply