አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የ14 ተጠርጣሪ ጠበቆች ለቅድመ ምርመራ የተሰየመው ዳኛ ገለልተኛ ሆኖ ጉዳያችንን ሊመለከትልን ስለማይችል ይነሣልን ሲሉ ማመልከታቸው ተገለጸ። አሥራ አንዱም የተጠርጣሪ ጠበቆች በሰባት ገጽ ባቀረቡት አቤቱታቸው ሕግ ጠቅሰው ዳኛው ገለልተኛ ሆኖ ጉዳያችንን መመልከት አይችልም በማለት ነው ያመለከቱት። የምርመራ መዝገቡን ሲመለከቱ የቆዩት የዕለቱ ዳኛ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ 25/88 […]
Source: Link to the Post