
ለጃፓን የላይኛው ምክር ቤት የሚወዳደር ዕጩን ወክለው ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት በተተኮሰባቸው ጥይት ሕይወታቸው ያለፈው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በብዙ መልኩ ይታወሳሉ። “ጠብ አጫሪ” በሆነው የውጭ ፖሊሲያቸው እንዲሁም ‘አቤኖሚክስ’ ተብሎ በሚጠራው ለየት ያለ የምጣኔ ሀብት ስትራቴጂያቸው በጃፓን ስም አትርፈዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post