ጃፓን በፉኩሺማ የሚገኘውን የኒውክለር ማእከሏን ወደ አገልግሎት ለመመለስ ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች።በ2011እኤአ በአካባቢው በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ፍንዳታ አደጋ እንዳያስከትል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/FdGvnmbGgjMxuAtI77pHz4n7IuOTb3UeHh2VYKf8V7YS9l5SWsWyuztUdlhyn3N1dISS7z-5zx_Bw-O-AbkmU1gRTNTmlrYvs4Bi5_00FwrKaMDBcxw9loA1Z3w_jcqVzr9BvK32VlJJrrAVvD6sqKr8PgKamvyN1Yw64XyaY-5wLj5w9R74GefKL9Q52tqIIiUv3U7OBRy3A5y9ctuXEIwunxh-LsqNiKCaiEm4BIU5XBcJX_R3d_boAE48RRT9wKH2dX-omWTZhjUrClc7hG6Mo9YXEMd6OBDnssSyhaDWUkZ08Vj29QVygHB_h5CtAqHZy3Fd_M26lSoEtcuI6Q.jpg

ጃፓን በፉኩሺማ የሚገኘውን የኒውክለር ማእከሏን ወደ አገልግሎት ለመመለስ ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች።

በ2011እኤአ በአካባቢው በተከሰተ
የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ፍንዳታ አደጋ እንዳያስከትል ከፍተኛ ስጋት ፈጥሮ የነበረው ማእከሉ አሁን ላይ ወደ ስራ የመመለስ ቁመና ላይ ይገኛል ተብሏል።

የጃፓን የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ከሆነ በአደጋው ሳቢያ ተከስቶ የነበረው ችግር በመቀረፉ የእውቅና ፈቃድ መስጠቱ ተሰምቷል።

ጃፓን ከኒውክሌር ማብላያው ወደ ባህር የሚወገደው ውሃ ችግሮችን የሚያስከትል አለመሆኑን አረጋግጣለች።

ወደ ባህር ይለቀቃል በተባለው ውሃ ሳቢያ ጎረቤቶቿ ተቃውሞ እያሰሙ የሚገኝ ሲሆን በባህር ምግቦች ላይ ስጋት ይደቅንብናል ብለዋል።

በአብዱሰላም አንሳር

ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply