ጃፓን የዓለማችን ትልቁ የኒውክሌር ጣቢያን ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች።የጃፓን የኒውክሌር ኃይል መቆጣጠሪያ ከሁለት ዓመት በፊት በቶኪዮ ኤሌክትሪክ ኃይል ካሺዋዛኪ-ካሪዋ የኒውክሌር…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/rMTq_G_LJEyYFN8nJ1ga4RcrO0Q6pJMxoYXKoR6_Kmt0cTqMYn4ZsPhB18HXD6aIrC8i9_VlLSEa4FSYh1bhQS7T4_H2RVrLMU4Wzk4y7L13QEqjqv6exaSziw96QvkmLH5TG2spGF5ZsdRdIdEAs8NI1zb61E2p4qZsk0BzkyTvJrag3UUJYPUuCoNlCUhmmzYnWm7V5mI5xf8Gh7lykjc3WFULncdN9UP25UIQ2iMNAstapeDgjdz0RHIWYJFhrG2rLyHHvaCEn6Xksfd6K3VMBAwEY_VrWbPcclKPmIULj7g35SqBYcZ5C37zXkOudpuWvu3BOWR8WCxq8az-VA.jpg

ጃፓን የዓለማችን ትልቁ የኒውክሌር ጣቢያን ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች።

የጃፓን የኒውክሌር ኃይል መቆጣጠሪያ ከሁለት ዓመት በፊት በቶኪዮ ኤሌክትሪክ ኃይል ካሺዋዛኪ-ካሪዋ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ ጥሎት የቆየውን እገዳ በማንሳት እንደገና እንዲጀመር ፍቃድ መስጠቱን አስታውቋል ።

ጣቢያው 8 ሺህ 2 መቶ 12 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው ተቋም ነው።
አሁን ላይ ይህ ማመንጫ ወደ ስራ እንዲገባ ከሀገሪቱ መንግስት ፍቃድ እንዳገኘ ሮይተርስ ዘግቧል።

2011 በፉኩሺማ በደረሰው የሱናሚ አደጋ ምክንያት በርካታ የኒኩሌር ጣቢያዎችን ዘግታ እንደነበር አይዘነጋም፡፡

በልዑል ወልዴ

ታህሳስ 17 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply