ጄሪ ቤንጊስቶን የተባለ ተጨዋች በኮቪድ 19ኝን ፍራቻ 76 ደቂቃ የፊት መሸፈኛ ጭምብል አድርጎ መጫወቱ አግራሞትን ፈጥሯል።

ጄሪ ቤንጊስቶን የተባለ ተጨዋች በኮቪድ 19ኝን ፍራቻ 76 ደቂቃ የፊት መሸፈኛ ጭምብል አድርጎ መጫወቱ አግራሞትን ፈጥሯል።በኮንካፍ ሻምፕዮን ሊግ ኦሎምፒያን ወክሎ ከሞንትሪያል ጋር የተጫወተው ጄሪ ቤንጊስቶን በሜዳው ውስጥ በቆየበት 76 ደቂቃ በሙሉ የፊት መሸፈኛ አድርጎ ተጫውቷል።ይህም በአለም እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያው ያደርገዋል።እስካሁን የፊት መሸፈኛ አድርጎ የተጫወተ ተጫዋች አልተመዘገበም ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply