ጄኔራል አበባው ታደሠ አሁናዊ የሰላም ሁኔታን በተመለከተ ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ጋር ተወያዩ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አሁናዊ የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም በወደፊት የሥራ አቅጣጫ ላይ ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት አሸባሪውን ሸኔ እና ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራውን ጽንፈኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply