You are currently viewing ጄፍሪ ፌልትማን በኢትዮጵያ ስለነበራቸው ቆይታ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጡ – BBC News አማርኛ

ጄፍሪ ፌልትማን በኢትዮጵያ ስለነበራቸው ቆይታ ዝርዝር ማብራሪያ ሰጡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/F8AD/production/_119916636_feletmanj.jpg

የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፈሪ ፌልትማን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አላማ የህወሓት አማጺያንን ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች ማስወጣት ነው አሉ። አምባሳደር ፌልትማን ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ጉዳይ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። አምባሳደሩ በጦርነቱ ተሳታፊ የሆኑ አካላትን ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ የሚያስችል ተስፋ የሚሰጥ ጀምር አለ ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply