ጆሮ ያለው ይስማ! ሽብርተኛው፣ ከህወሓት ቡድንነት ወደ የትግራይ ወራሪነት መቀየሩን የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን አምኗል።በመሃል ሀገርም ሆነ በውጪ የሚኖረው የትግራይ ማኅበረስብ ይህንን ወራሪ ከመቃወም መዘግየቱ ዋጋ የሚያስከፍለው ሰዓት የደረሰ ይመስላል።

የትግራይ ወራሪ ከአማራ ክልል ዘርፎ ሲሄድ (ፎቶ ኤኤፍፒ)ጉዳያችን በየጊዜው የኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ የግለቱ ልኬት፣የሚሄድበት አቅጣጫ እና መድረሻ በተረዳችው ልክ ስታሳስብ አስር ዓመታት ሆኗታል።ወደ ኃላ ሄዶ ያለችው እና የሆነውን መመዘን የአንባቢ ፋንታ ነው።የተረዱትን ሳይናገሩ ከመቅረት ተናግሮ ቸል ያለው በቸልታው ይቀጥል።የተረዳው ደግሞ ነቅቶ እራሱንም አጥፊዎችንም ተጣልቶ መዳን ይችላል።ኢትዮጵያ ላለፈው ግማሽ ክ/ዘመን በላይ እድገቷን ከገታባት፣የቁልቁለት ጉዞ ካስኬዷት የጠላት ጥፋቶች ውስጥ ከትግራይ የተነሳው ጎጠኛ እና በታኝ ወረራ አንዱ ነው።ይህ ከትግራይ የበቀለው የጥፋት፣

Source: Link to the Post

Leave a Reply