ጆን ባይደን ነገ በይፋ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ይገባሉ፡፡ አወዛጋቢው ትራንፕ ደግሞ ከነጩ ቤተመንግስት ይወጣሉ፡፡ (አሻራ ጥር 11፣ 2013 ዓ.ም) ከአወዛጋቢ የምርጫ ሂደት በኃላ ጆን ባይደን…

ጆን ባይደን ነገ በይፋ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ይገባሉ፡፡ አወዛጋቢው ትራንፕ ደግሞ ከነጩ ቤተመንግስት ይወጣሉ፡፡ (አሻራ ጥር 11፣ 2013 ዓ.ም) ከአወዛጋቢ የምርጫ ሂደት በኃላ ጆን ባይደን…

ጆን ባይደን ነገ በይፋ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ይገባሉ፡፡ አወዛጋቢው ትራንፕ ደግሞ ከነጩ ቤተመንግስት ይወጣሉ፡፡ (አሻራ ጥር 11፣ 2013 ዓ.ም) ከአወዛጋቢ የምርጫ ሂደት በኃላ ጆን ባይደን ነገ 46 ኛ የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ይሆናሉ፡፡ የፕሬዜዳንትነት ንግግራቸው ላይ ስጋት እንዳይኖር የአሜሪካ ሀይል ተሰማርቷል፡፡ ይከሰስ አይከሰስ እየተባለ በውዝግብ ውስጥ ያሉት ትራንፕ ነገ ከቤተመንግሥቱ ሊወጡ ግድ ይሆንባቸዋል፡፡ በጆን ባይደን የፕሬዚዳንትነት ስነስራዓት ላይ አይታደሙም፡፡ ጥልቅ ኩርፊያ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ዓለምም ግን የባይደን የፕሬዜዳትነት የሹመት ስነስራዓት ለመከታተል በቴሌቪዥን መስኮት በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ትራንፕ ቲዊተር እንዳይጠቀሙ እስከ መጨረሻው ሲታገዱ፣ ፊስቡክም እስከ ትራንፕ የአሜሪካን ክብር ያሳነ የለምም እየተባለ ነው፡፡ ጆን ባይደን በትራንፕ የፈራረሰውን ሁሉ ለመጠገን ቁርጠኛ እንደሆኑ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply