ጆን ባይደን የአሜሪካ ፕሬዜዳትነቻው ዛሬ በይፋ በምክርቤት ፀደቀ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 29፣ 2018 ዓ.ም) ዶናልድ ትራንፕ ግን ከቤተመንግሥቱ  አልወጣም ብለው ዋሽንግተን ዲሲን ረብሸዋል፡፡ የ…

ጆን ባይደን የአሜሪካ ፕሬዜዳትነቻው ዛሬ በይፋ በምክርቤት ፀደቀ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 29፣ 2018 ዓ.ም) ዶናልድ ትራንፕ ግን ከቤተመንግሥቱ አልወጣም ብለው ዋሽንግተን ዲሲን ረብሸዋል፡፡ የ…

ጆን ባይደን የአሜሪካ ፕሬዜዳትነቻው ዛሬ በይፋ በምክርቤት ፀደቀ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 29፣ 2018 ዓ.ም) ዶናልድ ትራንፕ ግን ከቤተመንግሥቱ አልወጣም ብለው ዋሽንግተን ዲሲን ረብሸዋል፡፡ የእንቅስቃሴ ገደብም ተጥሏል፡፡… በአሜሪካ ታሪክ ትራንፕ ከስልጣን አልወርድም በማለት እና አመፅ በማስነሳት የመጀመሪያው ሆነዋል፡፡ የዓለም ሁሉ መነጋገሪያ እና ማፌዣ ሆነዋል፡፡ ፑቲን የአሜሪካ ዴሞክራሲ የውሸት ነው እያሉ ሁሌም ይናገሩ ነበር፡፡ ዛሬ ላይ በትራንፕ ምክንያት ሌላው ዓለምም የብላዲሚር ፑቲን ሀሳብ እየተቀበለ ነው፡፡ የትራንፕን እብደት ዴሞክራቶችም ሆኑ ሪፐፒሊካን እኩል በጋራ እያወገዙት ነው፡፡ በትራንፕ መውረድ ግብፃውያን እንደተከፉም ከግብፃውያን ሚዲያዎች አሻራ ተረድቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply