ጆ ባይደን የአሜሪካ 46ኛ ፕሬዝዳንት ሆነው ሥልጣን ተረከቡ – BBC News አማርኛ

ጆ ባይደን የአሜሪካ 46ኛ ፕሬዝዳንት ሆነው ሥልጣን ተረከቡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/136E4/production/_116588597_bidenoath.jpg

የአሜሪካንን ሕገ መንግሥት ለማስከበርና ለመጠበቅ ቃል ከገቡ በኋላ ጆ ባይደን በይፋ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈጸሙ። አዲሱ ፕሬዝዳንት ኃላፊነታቸውን ለመቀበል ቃለ መሐላቸውን የፈጸሙት በአገሪቱ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጆን ሮበርትስ አማካይነት ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply