“ገበታ ለሸገር እና ገበታ ለሀገር በቅርቡ ወደ ገበታ ለትውልድ ያድጋሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ11ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በእንደራሴዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል የቱሪዝም ልማት ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡ ጠቅለይ ሚኒስትሩ ጥንታዊ ታሪክ፣ ማራኪ መልካ ምድር እና ቱባ ባሕል ያላትን ኢትዮጵያ የቱሪዝም ማዕከል ማድረግ ይቻላል ብለዋል፡፡ ለቱሪዝም እንቅስቃሴ ችግሩ መሠረተ ልማት እና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት አለመሟላታቸው ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply