ገብርየ ገብርየ የጦር መኮነኔ፣ አሽከሬም አይደለህ ወንድሜ ነህ ለኔ!

ደብረታቦር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ 204ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ እና የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን ምስረታ በአጼ መስክ ጋይንት ላይ እየተካሄደ ነው። በዘመነ መሳፍንት ተወልደው የዘመነ መሳፍንት ፈውስ ተደርገው ይወሰዳሉ። የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ጠንሳሽ እና የጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት መሥራች እንደኾኑም ይነገርላቸዋል፤ ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ። የሀገራቸውን ችግር ጠንቅቆ የማወቅ እድል የነበራቸው ንጉሰ ነገስቱ ቴዎድሮስ ሀገራቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply