You are currently viewing ገዢው ብልጽግና ፓርቲ አገሪቱ “ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና ገጥሟታል” አለ – BBC News አማርኛ

ገዢው ብልጽግና ፓርቲ አገሪቱ “ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና ገጥሟታል” አለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6f54/live/f224d2f0-c4f3-11ed-b076-6f24bcf32e10.jpg

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና የገጠማት መሆኑን እና ይህም የአገሪቱን “የድህነት ወገብ እያደቀቀ ነው”ሲል ገለጸ። ፓርቲው ለሁለት ቀናት ያደረገውን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውን ስብሰባ ሲያጠናቅቅ አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባወጣው ሰፊ መግለጫ ላይ እንዳለው፣ “ኢትዮጵያ ወደ ታላቅ ምዕራፍ በምትሻገርበት ድልድይ ላይ ነች” በማለት አምስት ዋነኛ ተግዳሮቶች እንደገጠሟት በዝርዝር አመልክቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply