ገደቡ ተነስቷል!የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ የዓየር መንገድ ትኬት ለመግዛት ከዚህ በፊት የነበረውን የ100 ሺህ ብር ገደብ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ባንኩ ከዛሬ ጀምሮ ደንበኞቹ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/pvm2fzAeCUElfAjNx9lLaG5jNre7HD9B-PJnrYt38zLIEkbqs9QxlfVUWTFS_0PMu1ktkL2HTDA6ZcD1UTP0PrOih90voAJvFQZOW8JJ1XPG_J4RRu-EJtuyA2n3wHI_dDtIOFkctWKEodgw76GD--35LOpOztgWL_B-2O7_ZO-_6iHU246x0Qp-5fJAXYBdKUmnQg9k6JLQhbniH5DQiWiSATJtQTZiL14oJBrlCAhspqCkVzpysYFCgwDc_ARbUm357gfMxbc4h3knHGOc_LdiOOMsyjLhRd3CBOUxwFAzbUXdTAE_V7_QDHIa8EGsjex8TGBtoKiyLEaUsMxaJA.jpg

ገደቡ ተነስቷል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ የዓየር መንገድ ትኬት ለመግዛት ከዚህ በፊት የነበረውን የ100 ሺህ ብር ገደብ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡

ባንኩ ከዛሬ ጀምሮ ደንበኞቹ የበረራ ትኬት ለመግዛት የብር ኖት መያዝ ሳያስፈልጋቸው በሞባይል ባንኪንግ ያለገደብ ግዢ መፈጸም ይችላሉ ብሏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply