ገደቡ ተነስቷል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ የዓየር መንገድ ትኬት ለመግዛት ከዚህ በፊት የነበረውን የ100 ሺህ ብር ገደብ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡

ባንኩ ከዛሬ ጀምሮ ደንበኞቹ የበረራ ትኬት ለመግዛት የብር ኖት መያዝ ሳያስፈልጋቸው በሞባይል ባንኪንግ ያለገደብ ግዢ መፈጸም ይችላሉ ብሏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply