ነገሮችን በገደብና በለከት ማከናወን ወደ ማስተዋልና ወደ ጥበብ ይመራናል፡፡ ሌላው ቀርቶ በዝምታና በንግግር መካከል ባለችው ቀጭን መስመር እንኳ ገደብ ያስፈልጋል፡፡ገደብን ለራስ ብቻም ሳይሆን ለሰዎችም መስራት ይኖርብናል፡፡በይሉኝታ በሚታወቅ ማኅበረሰብ ውስጥም ያለመገደድ ስሜትን ለማዳበር ማኅበራዊ ቁርኝትን መጠበቅ ይቻላል ይለናል የዛሬው አሐዱ ንቃት፡፡
አዘጛጅ፡ክብሮም ወርቁ
ቀን 22/04/2013
Source: Link to the Post