‹‹ገድለ ፕራይቬታይዜሽን››በኢትዮጵያ

‹‹ገድለ ፕራይቬታይዜሽን››በኢትዮጵያ መጽሃፍ ፣ በሁለት ክፍል ይከፈላል እነሱም ቀዳማዊና ዳግማዊ ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ በሚል ይካተታሉ፡፡ በክፍል አንድ ቀዳማዊ ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ ከ1986 አስከ 2010 ዓ/ም ድረስ የተደረገውን ፕራይቬታይዜሽን ዝውውር ከምዕራፍ አንድ እስከ ምዕራፍ ሃያ ስድስት ድረስ የተካተተ ሲሆን በውስጡም የእርሻ፣ የገጠርና የከተማ የመሬት ቅርምት፣ የሆቴል፣ የኢንዱስትሪ፣ የወታደራዊ፣ የማዕድን፣ የባንክ ፋይናንስ፣ Read in PDF

Leave a Reply