ገጣሚው ካሜራ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ችግር “የፈጠራዎች ሁሉ እናት ናት” ይባላል ነበር። የሰው ልጅ ችግሩን ለማቅላል በሚያደረገው ጥረት የሚፈጥራቸውን የመፍትሄ አማራጮች ለመግለጽ። ዛሬ ላይ ግን የሰው ልጅ ከሚያሳየው የፈጠራ ሥራ መራቀቅ አንፃር በችግር ብቻ ሳይኾን በቅንጦት እና አዳዲስ ነገሮችን በመፍጠር የመደሰት ባሕርይው ምክንያት ለማሰብ የሚከብዱ እና ለአዕምሯችን ቅርበ ያልኾኑ ፈጠራዎችን እያሳየን ነው። ለዚህ ግርምተ አዕምሮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply