“ጉባኤ ቤቶች ታላቅ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይኾን ታላቅ ሀገርም አስረክበውናል” መምህር ሐረገወይን በሪሁን

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተ ክርስቲያን ያስተማረቻቸውን ደቀመዛሙርት አስመርቃለች፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብክት የደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጉባኤ ቤት ያስተማረቻቸውን ደቀመዛሙርት አስመርቃለች፡፡ ደቀመዛሙርቱ ብሉያትን፣ ሐደሲሳትን እና ቅኔን ተምረው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡ ለዓመታት ትምህርትታቸውን ሲቀጽሉ የኖሩ ደቀመዛሙርት በአባቶቻቸው እግር ተተክተው የሚያስተምሩበትን የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል፡፡ ብሉያትን እና ሐዲሳትን ተምረው የተመረቁት መምህር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply