ጉዞ ወደ አዲስ አበባ። ግርማ ካሳ

ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ፣ መስመር አንድ #ግርማካሳ በቴሌግራም https://t.me/wameraGK ለፋኖዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንዴት ቀላል እንደሆነ ከጂዮግራፊ ርቀት አንጻር አንዳንድ ሃሳቦች በሚቀጥለውት ጥቂት ጦማሮች ለማሳየት እሞክራለሁ፡፡ ከወታደራዊ ጥንካሬ፣ ከጂዮግራፊ አመቺነት ወይም ቶፖግራፊ አንጻር ወዘተ ብዙ ማሳያዎች ይቀርባሉ፡፡ ይህም መረጃ መስጠት አይደለም፡፡ ማንም ወታደራዊ አመራር የሚያወቀው ሃቅ ነው፡፡ ፡ ነገር ግን አገዝዙ እየተሸነፈ እንደሆነ ለማሳየትና …

Source: Link to the Post

Leave a Reply