
“እኔ የማለቅሰው ዓድዋ ባለመድረሴ አይደለም፤ ዓድዋ መድረስ ያልቻልኩበት ምክንያት ነው የሚያስለቅሰኝ። አገሬ እንዲህ ሆና እርስ በእርሳችን ተቋስለን መተያየት የማንችልበት ዘመን ላይ በመድረሳችን ለልጆቼ የማስረክባት አገር ተስፋ አልባነት ነው የሚያስለቅሰኝ።” የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ ቢቢሲ የጉዞ ዓድዋ ጅማሬ እና ታሪክን በአስተባባሪው ያሬድ ሹመቴ ብዕር በኩል እንዲህ ቃኝቶታል።
Source: Link to the Post