“ጉድለቶችን በማረም እና በማስተካከል ዳግም ቃል ገብታችሁ ለሕዝብ፣ ለመንግሥት እና ለተቋማችሁ ታማኝ ኾናችሁ ልትሠሩ ይገባል” ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በብርሸለቆ የወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የተሐድሶ ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በሁለተኛው ዙር የተሐድሶ ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው የተመረቁ የቀድሞው የልዩ ኃይል አባላት ሕዝብን ለመካስ ቁርጠኛ መኾናቸውን ተናግረዋል። ረዳት ኢንስፔክተር ከድር ሁሴን በወታደራዊ ማሠልጠኛ ተቋሙ ብዙ አቅም ማግኘታቸውን ተናግሯል። የክልሉ የፖለቲካ መሪዎች የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ እና ሕዝቡን ከገባበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply