“ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው” ትምኒት ገብሩ – BBC News አማርኛ

“ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው” ትምኒት ገብሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/19A8/production/_116086560_a1261a5b-0edf-46c4-874b-2156430812ec.jpg

በሰው ሰራሽ ልህቀት ዘርፍ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነቸው ትምኒት ገብሩ (ዶ/ር) “ጉግልም ሆነ ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው” አለች። ትምኒት ይህ የሰው ጉለበትን በጊዜ ሂደት ይተካል ተብሎ የሚጠበቀው የሰው ሰራሽ ልህቀት ‹ጾተኛና ዘረኛ› እየሆነ ነው ትላለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply