ጉግል ማፕ ፊሊፕ ፓክሰን የተባለ ግለሰብን በፈረሰ ድልድይ ላይ እንዲያሽከረክር በማመላከቱ ህይወቱን አጥቷል ያሉ ቤተሰቦች ጉግል ላይ ክስ መሰረቱ።
ጉግል ወቅታዊው የስፍራውን ሁኔታ ባለመጠቆሙ የቤተሰባቸውን አባል ህይወት እንዲቀጠፍ ምክንያት ሆኗል ቢል ነው ወደ ፍርድ ቤት ያመሩት።
ጉግል ወቅታዊው የስፍራውን ሁኔታ ባለመጠቆሙ የቤተሰባቸውን አባል ህይወት እንዲቀጠፍ ምክንያት ሆኗል ቢል ነው ወደ ፍርድ ቤት ያመሩት።
Source: Link to the Post