“ጊዜው ከመቸውም በላይ ካለፉት ክፍተቶች በመማር ለቀጣይ ጠንክሮ መሥራትን የሚጠይቅ ነው ” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም እቅዱን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ የ2015 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸምንና የ2016 ዓ.ም እቅድ ያቀረቡት በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ አቶ አየን ብርሃን ናቸው፡፡ የባለፈው ዓመት ለምክር ቤቱ የቀረቡለትን ሕግ የማውጣትና ማጽደቅ ፤ ታትመውም እንዲሰራጩ በማድረግ በኩል አበረታች ውጤት የታየበት ነበር ብለዋል። በክትትልና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply