ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች እና የምግብ ዓይነቶች መወገዳቸውን ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች እና የምግብ ዓይነቶች መወገዳቸውን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ጤና እና ጤና ነክ ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ዳይሬክተር ጌትነት ስንታየሁ እንዳሉት ቢሮው ለማኅበረሰቡ ከሚሰጠው አገልግሎት ባለፈ በክልሉ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል የጤና ተቋማትን የቁጥጥር ሥራ ይሠራል። በዚህም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply