
ጋምቤላ‼️ በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ሁለት ወረዳዎች እንዲሁም በመሐል ጋምቤላ ከተማ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ምንጮች ገለጹ። ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ጥቃት የፈጸሙት የጋምቤላ ነጻ አውጪ ግንባር (GLF) አባላት ናቸው። በንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት ደርሷል። የበከተማዋ የንግድ እና የሰው እንቅስቃሴ መቀዛቀዙ ተሰምቷል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post