
ጋናዊው የንግድ ሰው የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ኃያል ክለብ የሆነውን ቼልሲ የእግር ኳስ ቡድንን በ3.1 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ፍላጎታቸውን መግለጻቸው ተዘገበ። የወቅቱ የቼልሲ እግር ኳስ ቡድን ባለቤት ሩሲያዊው ሮማን አብራሞቪች ሩሲያ ዩክሬንን መውረሯን ተከተሎ ባጋጠማቸው ጫና ቡድኑን እንደሚሸጡ ከሳምንት በፊት ማሳወቃቸው ይታወሳል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post