You are currently viewing ጋዜጠኛው ተባሯል‼️ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ ለ13 ዓመታት ብራና በተባለ ስራው የምናውቀው ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ  ከስራው ተባሯል። ጋዜጠኛው የተባረረበት ምክንያት ሰሞኑን በቤተክርስቲያ…

ጋዜጠኛው ተባሯል‼️ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ ለ13 ዓመታት ብራና በተባለ ስራው የምናውቀው ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ ከስራው ተባሯል። ጋዜጠኛው የተባረረበት ምክንያት ሰሞኑን በቤተክርስቲያ…

ጋዜጠኛው ተባሯል‼️ በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ ለ13 ዓመታት ብራና በተባለ ስራው የምናውቀው ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ ከስራው ተባሯል። ጋዜጠኛው የተባረረበት ምክንያት ሰሞኑን በቤተክርስቲያን ጉዳዩ እኔም ከእናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ ብሎ ድምፅ በመሆኑ ያለምንም ምክንያት እንደተባረረ ማረጋገጥ ተችሏል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply