ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈታ ተፈቀደ

ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ወንጀል ተጠርጥሮ ከአንድ ወር በላይ በእስር ላይ የነበረው የአልፋ ሚዲያ ባለቤትና አዘጋጅ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ዛሬ በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈታ ፍርድ ቤቱ ፈቅዷል።

የፖሊስ የምርመራ መዝገብን በይደር መርምሮ በዛሬው ቀጠሮ ዋስትናውን የፈቀደው፤ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።

ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ታሪክ አዱኛ

Source: Link to the Post

Leave a Reply