ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለለኝ በፖሊሶች ደብደባ እንደተፈፀመበት ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ገለፀ

ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2014 አዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ 3ተኛ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለለኝን ለመጠየቅ መገኘቱን የገለፀው ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ጋዜጠኛ ተመስገን በፖሊሶች ተደብድቦ የግራ ዓይኑ ሥር አብጦና የለበሰው ቲ-ሸርት ተቀዶ እንዳገኘው በማህበራዊ የትስስር…

The post ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለለኝ በፖሊሶች ደብደባ እንደተፈፀመበት ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply