
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አልተፈታም! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 27/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ዛሬ ሰኔ 27/2014 የፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች የፌደራል ከፍተኞው ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ100 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈታ መሰኑን ተከትሎ ለዋስትን የተጠየቀውን ብር አስይዘን አዲስ አበባ ፖሊስ (ሦስተኞ) ብንመጣም የተመስገንን ፍቺ የሚያስፈፅም አካል ባለመኖሩ ፖሊስ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አልተፈታውም:: © ታሪኩ ደሳለኝ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post