ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መወሰዱ ተገለፀ

ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ አስታወቀ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቢሮው ሲቪል በለበሱና በኹለት መኪና በመጡ የፀጥታ ሀይሎች መወሰዱን ነው ወንድሙ የገለፀው። ____…

The post ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መወሰዱ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply