ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ለአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ መኪናውን በስጦታ አበረከተ! ታሕሳስ 13 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ እና ጓደኞቹ በለገጣፎ ከተማ አስተዳደር በተሰ…

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ለአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ መኪናውን በስጦታ አበረከተ! ታሕሳስ 13 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ እና ጓደኞቹ በለገጣፎ ከተማ አስተዳደር በተሰጣቸው ቦታ ላይ ለሚያሰሩት ጎዙፍ ለህብረት ለበጎ የኩላሊት እጥበት ሆስፒታል ታገለግል ዘንድ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የአባቱ ስጦታ የሆነችውን L4 T Suzik መኪናውን ለመስጠት ቃል መግባቱ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የገባውን ቃል አክብሮ በዛሬው ዕለት ታህሳሰ 13/2015 ዓ.ም መኪናውን እና የመኪናውን ሊብሬ ለአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ አስረክቧል ሲል ዋልተንጉስ ዘሸገር በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply