
ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ሚስጥሩን ይፋ አድርጏል ኤልያስ በፌስቡክ ገፁ የሚከተለውን አስፍሯል ! ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዕለቱ ግንቦት 3፣2013 ዓ/ም ነበር። ከጉምቱ ካድሬው ስልክ ተደወለ። – “ከፓትርያርኩ ጋር ቃለ-መጠይቅ እንዳደረግህ ደርሰንበታል። እኔ በግሌ ልንገርህ፣ ይቅርብህ። የራሳችንን ማስተካከያ እስክናደርግ ነገሮችን አትነካካ።” – “እኔ ቃለ-መጠይቅ አላደረግኩም፣ ባደርግም ደግሞ ስራዬ እኮ ነው።” – “ዘ-ሀበሻ ላይ ገብተህ ተመልከት፣ በድብቅ ቃለ-መጠይቅ እንዳደረግህ ዝርዝር መረጃ አውጥተዋል። እኛም እናውቃለን፣ ተው።” … ብሎ ብሎ መከራከር ሲደክመው ስልኩን ዘጋው። ምን ለማለት ነው? ከወራት ወይም አመታት በፊት የታሰበበት ጉዳይ እንደነበር በርካታ ፍንጮች አሉ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post