ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በተጠረጠረበት ወንጀል የ10 ሺህ ብር ዋስ አሲዞ ከእስር እንዲፈታ ተፈቀደ።የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 2ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀድሞ የኢትዮፎረም አዘጋጅ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/jf_olMtmY9BZe6YSbzV2qaA16JDygQ4io48fNYsid2XEPJp1BS5rJF6l09D49T8IqlmWtvGcSKXWcjE22pMS_fO3M7sDkJOP3XjNVScxDvXF4IQYXaTbb9dHxZ5kB4mHkleu95PwVs44U53y15wW3p9GMwStxQPNi11cfbWBppOd7Sou_6Hig8wVYhBKpZhtxpZ4etqFbchy8WidNMu9GjQ1wdAOeNY4GpzmfB6BhQKFkt1OZjXQRKrwRFKMd6sROvLSxPE-aPSiDxECi9qA_dP2bdw50IxWqz-aHQwWmh8Yp4q2d0vSBqBivLiYMA31yg7eRq3F9gntNbXQXrej3A.jpg

ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በተጠረጠረበት ወንጀል የ10 ሺህ ብር ዋስ አሲዞ ከእስር እንዲፈታ ተፈቀደ።

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 2ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀድሞ የኢትዮፎረም አዘጋጅ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በተጠረጠረበት ሁከትና ብጥብጥ ማስነሳት ወንጀል በ10 ሺህ ብር ዋስ አሲዞ ከስር እንዲፈታ በዛሬ ፈቃድ መስጠቱ ታዉቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply