
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ስለነበረው ነገር በራሱ ማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዲህ ሲል ገልጿል። “የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት በአጥር ዘለው አፍነው ከወሰዱኝ በኋላ አይኔን በጨርቅ አስረው ቤቴ በር ላይ ጥለውኝ ሄደዋል! ከኢድ አልፈጥር አንድ ቀን ቀደም ብሎ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት በአጥር ዘለው አፍነው ከወሰዱኝ በኋላ አሁን ከምሽቱ 3:00 አይኔን በጨርቅ አስረው ቤቴ በር ላይ ጥለውኝ ሄደዋል። … እስከ ዛሬ የት እንዳቆዩኝ ግን አላውቅም። በጤናዬ ላይ የደረሰ ነገር የለም። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ሊንኩን ይጫኑ። አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን! ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA
Source: Link to the Post