You are currently viewing ጌታቸው ረዳ ዓለም ገብረዋህድን ጨምሮ አራት ከፍተኛ አመራሮችን ከሥልጣን አነሱ – BBC News አማርኛ

ጌታቸው ረዳ ዓለም ገብረዋህድን ጨምሮ አራት ከፍተኛ አመራሮችን ከሥልጣን አነሱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/c87a/live/588f1230-7e0d-11ee-b315-7d1db3f558c6.jpg

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በህወሓት እና በክልሉ ውስጥ ከፍተኛ ሚና አላቸው የሚባሉትን አቶ ዓለም ገብረዋህድን ጨምሮ አራት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ከሥልጣን አነሱ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply