“ጌታችን ተመረመረ ዲያቢሎስ ታሰረ” ብስራት ነጋሪ ካህናት

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስቶስ እስትንፋስ የተፈጠረችው ዓለም በደሙ ከዘላለማዊ ሞት ነጻ ወጣች፡፡ የክርስቶስ ስቅላት፣ ሞት እና ትንሣኤ እንደ ውኃ ፈሳሽ ደራሽ አልነበሩምና ለአዳም የተገባለት ቃል አንድም ሳይጎድል ተፈጸመ፡፡ ይህንን ማድረግ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ ማን ይችል ነበር? የሕማማት መጨረሻ በኾነችው “ቅዳም ስዑር” የሃጢያት ውኃ ጎድሎ የጽድቅ ውኃ ደግሞ በክርስቶስ ደምና ሥጋ ዳግም መሙላቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply